በGoogle ሰነዶች አማካኝነት የትም ቦታ ይሁኑ መጻፍ፣ ማርትዕ እና መተባበር ይችላሉ። በነጻ።
ወደ Google ሰነዶች ይሂዱ Google ሰነዶችን ያውርዱThe Golden Gate Bridge is a suspension bridge spanning the Golden Gate strait, the 1 mile wide, 3 mile long channel between San Francisco Bay and the Pacific Ocean.
The structure links the U.S. city of San Francisco, on the northern tip of the San Francisco Peninsula, to Marin County, bridging both U.S. Route 101 and California State Route 1 across the strait.
Google ሰነዶች በጽሑፍ እና አንቀጾች ላይ በቀላሉ ቅርጸት እንዲሰሩ በሚያግዘዎት ዘመናዊ አርትዖት እና የቅጥ መሣሪያዎች አማካኝነት ሰነዶችዎ ላይ ነፍስ ይዘራባቸዋል። በመቶዎች ከሚቆጠሩ ቅርጸ-ቁምፊዎች ውስጥ ይምረጡና አገናኞችን፣ ምስሎችን እና ስዕሎችን ያክሉ። ሁሉም በነጻ።
የተመን ሉሆችዎን የትም ቦታ ይሁኑ ይድረሱባቸው፣ ይፍጠሯቸው እና ያርትዑዋቸው — ከእርስዎ ስልክ፣ ጡባዊ ወይም ኮምፒውተር — የበይነመረብ ግንኙነት ባይኖርም እንኳ
Google ሰነዶችን ያውርዱሁሉም ለውጦችዎ እየተየቡ ሳሉ በራስ-ሰር ይቀመጣሉ። እንዲያውም በቀን እና አርትዖት ባደረገው ሰው ስም የተደረደሩ የተመሳሳዩ ሰነድ የድሮ ስሪቶችን ለማየት የክለሳ ታሪክን መጠቀም ይችላሉ።
ከAndroid መተግበሪያው ሳይወጡ ከGoogle ምስሎች የመጡ ምስሎችን፣ ጥቅሶችን እና ጽሑፍ ያስሱ እና በእነሱ ይነሳሱ።
በተጨማሪዎች አማካኝነት የሰነዶች ተሞክሮዎን ከፍ ያለ ደረጃ ያድርሱት። መሰየሚያዎችን እና የስም መለያዎችን ለመፍጠር እና ለማተም የAvery መሰየሚያ ማዋሃድን ይሞክሩ።
በዚህ ላይ ሌላ ምን ማከል እንደሚችሉ ይመልከቱእርስዎ ሲዘጋጁ ሰነዶችም ዝግጁ ይሆናል። በቀላሉ አንድ ሰነድ በአሳሽዎ በኩል ይፍጠሩ ወይም መተግበሪያውን ለተንቀሳቃሽ መሣሪያዎ ያውርዱ።
Google ሰነዶችን ያውርዱ