ቀጣዩን የካምፕ ጉዞዎን ያቅዱ፣ የክስተት ምዝገባዎችዎን ያቀናብሩ፣ አንድ ፈጣን የድምጽ መስጫ መሰብሰቢያ ይፍጠሩ፣ የኢሜይል አድራሻዎችን ለአንድ መጽሔት ይሰብስቡ፣ ታዋቂ የእውቀት ጥያቄዎችን ይፍጠሩ፣ እና ተጨማሪ ነገሮችን ያድርጉ።
የእራስዎን ፎቶ ወይም አርማ ይስሩ፣ እና ቅጾች የራስዎን ልዩ ቅጽ ለማጠናቀቅ ትክክለኛዎቹን ቀለማት ለይቶ ይመርጣል፣ ወይም ስሜቱን ለማዘጋጀት ከተመረጡ የገጽታዎች ስብስብ ውስጥ ይምረጡ።
ከበርካታ ምርጫ ጀምሮ እስከ ተቆልቋዮች እና መስመራዊ ልኬት ድረስ ከተለያዩ የጥያቄ አማራጮች ውስጥ ይምረጡ። ምስሎችን እና የYouTube ቪዲዮዎችን ያክሉ፣ ወይም ደግሞ የገጽ ቅርንጫፍ ስራ እና የጥያቄ መዝለል አመክንዮን ይሞካክሩ።
ቅጾች ምላሽ ሰጪ ነው፣ ይሄ ማለት ቅጾችን በትልቅና ትንሽ ማያ ገጾች ላይ መስራት፣ ማርትዕ እና ለእነሱ ምላሽ መስጠት ቀላል ነው።
ለእርስዎ የዳሰሳ ጥናቶች የሚሰጡ ምላሾች በቅጾች ውስጥ በጽዳት እና በራስ-ሰር ከቅጽበታዊ ምላሽ መረጃ እና ገበታዎች ጋር ይሰበሰባሉ። ወይም ደግሞ ውሂብዎን ሁሉ በሉሆች ውስጥ በመመልከት ላቅ ወዳለ ደረጃ ይውሰዱት።