ይጀምሩ
በGmail አማካኝነት ለስራ ብጁ ኢሜይል እና ሌላም ተጨማሪ ነገሮችን ያግኙ 
በGmail አማካኝነት ለስራ ብጁ ኢሜይል እና ሌላም ተጨማሪ ነገሮችን ያግኙ 
ይጀምሩ
የሚወዱትን Gmail ይጠቀሙበት - ለንግድ 
የሚወዱትን Gmail ይጠቀሙበት - ለንግድ 
ቀን መቁጠሪያ፣ ሰነዶች፣ የቪዲዮ ስብሰባዎች እና ሌሎችንም ጨምሮ ከስልክዎ ወይም ከጡባዊ ላይ ሆነው የሚደርሱበት ብጁ ኢሜይል @yourcompany.com ያግኙ። 
ቀን መቁጠሪያ፣ ሰነዶች፣ የቪዲዮ ስብሰባዎች እና ሌሎችንም ጨምሮ ከስልክዎ ወይም ከጡባዊ ላይ ሆነው የሚደርሱበት ብጁ ኢሜይል @yourcompany.com ያግኙ። 
ብራንድ ያለው ኢሜይል ይኑርዎት
ጎራዎ ላይ የኢሜይል አድራሻዎችን በመጨመር የእርስዎን ኢሜይል ግላዊነት ያላብሱት። እንደ joe@yourcompany.com የመሰለ ለቡድንዎ አድራሻዎችን ይፍጠሩ
ከየትም ቦታ ሆነው ይስሩ
ከሞባይል ስልክዎ ወይም ጡባዊዎ ላይ ሆነው የኢሜይል አድራሻዎ እንዲሰምር ያድርጉ እንዲሁም ይድረሱበት። Gmail በAndroid፣ iPhone፣ Blackberry እና በሌሎችም ላይ ይሰራል።
በቀን የ24 ሰዓት ድጋፍ ያግኙ
በGoogle መተግበሪያዎች በቀን የ24 ሰዓት የስልክ እና የኢሜይል ድጋፍ ያገኛሉ።
ከኢሜይልም የበለጠ ነገር ነው
በቀጥታ ከየገቢ መልዕክት ሳጥንዎ እስከ 15 ሰዎች ድረስ የቪዲዮ ስብሰባ ያስተናግዱ።