ወደ Google ፎቶዎች ይሂዱ

Google ፎቶዎች

ለሁሉም ትውስታዎችዎ ነጻ ማከማቻ እና ራስ-ሰር ማደራጀት።

የእርስዎን ምትኬ ይዘናል

እስከ 16 ሜፒ እና 1080ፒ ኤችዲ የሚደርሱ ያልተገደቡ የፎቶዎች እና የቪዲዮዎች ምትኬን በነጻ ያስቀምጡ። ከማንኛውም ስልክ፣ ጡባዊ ወይም ኮምፒውተር በphotos.google.com ላይ ሆነው ይድረሱባቸው – የእርስዎ ፎቶዎች በጥንቃቄ ይቀመጣሉ፣ ደህንነታቸው ይጠበቃል እና ሁልጊዜ ከእርስዎ ጋር ይሆናሉ።

የእርስዎን ፎቶዎች በፍጥነት ያግኙ

የእርስዎ ፎቶዎች በውስጣቸው ባሉ ነገሮች የተደራጁ እና ሊፈለጉ የሚችሉ ናቸው – ምንም መለያ መስጠት አያስፈልግም። ሁሉንም የቡችላዎን ፎቶዎች ለማግኘት በቀላሉ "dog" ብለው ይፈልጉ።

ለተጨማሪ ትዝታዎች ቦታ ይፍጠሩ

ዳግመኛ በስልክዎ ላይ ቦታ አለቀብኝ ብለው አይጨነቁ። ምትኬ በጥንቃቄ የተቀመጠላቸው ፎቶዎች አንዴ መታ በማድረግ ብቻ ከመሣሪያዎ ማከማቻ ሊወገዱ ይችላሉ።

በመጨረሻም የሁሉም ሰው ፎቶ፣ በአንድ ላይ

የተጋሩ አልበሞችን በመጠቀም ፎቶዎችን ከጓደኛዎች እና ቤተሰብ ይሰብስቡ። በዚህም ማንም ሰው ምንም አይነት መሣሪያ ቢይዝ አንዲት አፍታ አታመልጠዎትም።

እንደ እርስዎ ብልጥ የሆነ ፎቶዎች መተግበሪያውን ያግኙ

ምድር ላይ ያለ ምርጥ የፎቶ ምርት
The Verge
Google ፎቶዎች አዲሱ መሠረታዊ የስዕል መተግበሪያዎ ነው
Wired
Google ፎቶዎችን ይሞክሩ Google ፎቶዎችን ያግኙ