ደህንነቱ የተጠበቀ፣ የግል የሆነ እና እርስዎ የሚቆጣጠሩት ኢሜይል።
የእርስዎን የGmail ይዘት ለማንኛውም የማስታወቂያ ዓላማዎች በጭራሽ አንጠቀምም
እርስዎ ለሚቀበሏቸው እና ለሚልኳቸው ሁሉም መልዕቶች Gmail የኢንዱስትሪው መሪ የሆነን ምስጠራ ይጠቀማል። የእርስዎን የGmail ይዘት ማስታወቂያዎችን ግላዊነት ለማላበስ በጭራሽ አንጠቀምም።
በአንድ ኢሜይል ላይ የተደረበ የግላዊነት ማሳወቂያ
Gmail በየቀኑ ከአንድ ቢሊዮን ሰዎች በላይ ደህንነታቸውን ይጠብቃል
Gmail ከ99.9% የሚሆኑ አይፈለጌ መልዕክቶች፣ ተንኮል አዘል ዌር እና አደገኛ አገናኞች ወደ የገቢ መልዕክት ሳጥንዎ ፈጽመው እንዳይደርሱ ያግዳል።
ከሚገኙት የማስገር መከላከያዎች በጣም የላቀው
ሕጋዊ ሊሆን የሚችል አጠራጣሪ ኢሜይል በሚመጣበት ጊዜ፣ መቆጣጠር መቻልዎን እንዲቀጥሉ Gmail ያሳውቀዎታል።
በሚልኳቸው ኢሜሎች ላይ በምድቡ ምርጥ የሆኑ መቆጣጠሪያዎች
ምስጢራዊ ሁነታ ማብቂያ ጊዜዎችን እንዲያቀናብሩ እንዲሁም ተቀባዮች በጽሁፍ ማረጋገጥ እንዲችሉ ይፈቅድልዎታል።
በአንድ ኢሜይል ላይ የተደረበ የግላዊነት ማሳወቂያ
በGmail የበለጠ ያከናውኑ
እንደተገናኙ ይቆዩ እንዲሁም ይደራጁ
ውይይትን ይጀምሩ፣ በMeet ወደ ቪዲዮ ጥሪ ውስጥ ይግቡ ወይም በአንድ ሰነድ ውስጥ ይተባበሩ፣ ሁሉንም በቀጥታ ከGmail ውስጥ።
በበለጠ በፈጠነ የበለጠ ያከናውኑ
የሚወዱትን ነገር በማድረግ ተጨማሪ ጊዜ እንዲያሳልፉ እንደ ዘመናዊ ጽሁፍ አዘጋጅ ባሉ ባህሪያት ኢሜይሎችን እና መልዕክቶችን ይጻፉ።
ምላሽ መስጠትን በጭራሽ እንደገና አይርሱ
ሁሉንም ነገር ሳያቋርጡ ለመከታተል ለዘብ ያለ ገፋ ማድረግ
በሌሎች መሳሪያዎች ይሰራል
እውቂያ እና ክስተት ማስመርን ጨምሮ፣ Gmail እንደ Microsoft Outlook፣ Apple Mail እና Mozilla Thunderbird ካሉ የዴስክቶፕ ደንበኞች ጋር በጣም በጥሩ ሁኔታ ይሰራል።
ምርታማ እንደሆኑ ይቆዩ፣ ከመስመር ውጭም ቢሆን
የመስመር ውጭ Gmail ከበይነመረብ ጋር ባልተገናኙ ጊዜ የGmail መልዕክቶችዎን እንዲያነቡ፣ እንዲሰርዙ እና እንዲፈልጉ ይፈቅድልዎታል።
Gmailን በማንኛውም መሣሪያ ላይ ይሞክሩት
የትም ቦታ ሆነው በGmail ምቾት እና ቀላልነት ይደሰቱ
Gmail አሁን የGoogle Workspace አካል ነው
ሁሉንም በአንድ ቦታ ላይ፣ ከማንኛውም መሳሪያ ላይ፣ በማንኛውም ጊዜ በበለጠ ፍጥነት ይተባበሩ።
ግለሰቦች፣ ቡድኖች እና ንግዶች ሁሉንም ነገር ሳያቋርጡ ለመከታተል የሚያግዘው Google Workspace፣ የአምራችነት እና የመተባበር መሳሪያዎች ስብስብ ነው። እንደ Gmail፣ ቀን መቁጠሪያ፣ Drive፣ ሰነዶች፣ Meet እና ሌሎች ያሉ የእርስዎን ተወዳጅ መተግበሪያዎች ያካተተ ተለዋዋጭ፣ ፈጠራ የታከለበት መፍትሄ ነው።
የሚያስፈልጉዎትን መልሶች ያግኙ
ተጨማሪ እገዛ አስፈለገዎት?
ለአዲስ ተጠቃሚዎች እና የኃይል ተጠቃሚዎች የሚሆኑ ጠቃሚ ምክሮችን እና ደረጃ-በደረጃ ያሉ መመሪያዎችን ያስሱ።
Gmail እንዴት ነው የእኔን የኢሜይል ግንኙነቶች ደህንነታቸው የተጠበቀ እና የግል ሆነው እንዲቆዩ የሚያደርገው?
Gmail ጠንካራ ደህንነትን እንደ መሰረት ሁልጊዜም ነበረው። ወደ የገቢ መልዕክት ሳጥንዎ ከመድረሳቸው በፊት እርስዎን ከአይፈለጌ መልዕክት፣ ከማስገር እና ከተንኮል አዘል ዌር ለመከላከል ጠንክረን እንሰራለን።
የእኔን ኢሜይል ለማስታወቂያዎች ትጠቀማላችሁ?
አይ። ያለምንም ወጪ የGmail መለያዎ ላይ ማስታወቂያዎችን ሊያዩ የሚችሉ ሲሆን የእርስዎ ኢሜይሎች የግል ናቸው። Google የGmail ይዘትን ለማስታወቂያ ዓላማዎች አይቃኝም ወይም አያሰናዳም።
ኢሜይሎቼ እንዴት የበለጠ አስተማማኝ እና ደህንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆኑ ማድረግ እችላለሁ?
የGmail ባህሪያት ለአብዛኛዎቹ ተጠቃሚዎች ደህንነታቸው የተጠበቁ ቢሆኑም፣ አንዳንድ መለያዎች ተጨማሪ የደህንነት ንብርብሮች ሊያስፈሉጓቸው ይችላሉ። የታለሙ የመስመር ላይ ጥቃቶች ስጋት ያለባቸው ከፍተኛ የታይነት ደረጃ እና ልዩ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው መረጃ ያላቸው ተጠቃሚዎችን የGoogle የላቀ ጥበቃ ፕሮግራም ይጠብቃል።
የበለጠ ለመረዳት
Gmailን ለስራ ወይም ለንግዴ መጠቀም ብፈልግስ?
Gmail ከተለያዩ ዕቅዶች ሊመርጡት የሚችሉት የGoogle Workspace አካል ነው። እርስዎ Gmailን ከሚወዱበት ነገር በተጨማሪ፣ ብጁ የኢሜይል አድራሻ (@yourcompany.com)፣ ያልተገደቡ የቡድን የኢሜይል አድራሻዎችን፣ 99.9% ዋስትና የተሰጠው በሥራ ላይ የሚቆይበት ጊዜን፣ ከግል Gmail እጥፍ ማከማቻን፣ ዜሮ ማስታወቂያዎችን፣ 24/7 ድጋፍን፣ ለMicrosoft Outlook የGoogle Workspace ስምረትን እና ሌሎችን ያገኛሉ።
የበለጠ ለመረዳት
ተጨማሪ እገዛ አስፈለገዎት?
ለአዲስ ተጠቃሚዎች እና የኃይል ተጠቃሚዎች የሚሆኑ ጠቃሚ ምክሮችን እና ደረጃ-በደረጃ ያሉ መመሪያዎችን ያስሱ።
እንዴት መደረግ እንዳለበት
ለዓለም ያሳዩ።
የበለጠ ኃይል ያለውን Gmail ይጀምሩ።
በአግድም የተደረደሩ ትላልቅ የተግባር አዶዎች ያሉት የGmail ገቢ መልዕክት ሳጥን ማያ ገጽ